ውድ የዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች፤ ኩባንያችን በ3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለውሳኔ የቀረበውን ረቂቅ የመመስረቻ ጽሁፍ ላይ ያለዎትን አስተያየት በኩባንያው ኢሜል አድራሻ(info@zemeninsurance.com)፣ በዌብ ሳይት (www.zemeninsurance.com) እና በቴሌግራም ቻናላችን (https://t.me/zemeninsurance) ወይም ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች እንዲገልጹልን እንጠይቃለን፡፡ ከሰላምታ ጋር፡፡
1) አቶ ጌቱ አለማየሁ (የማህበሩ ፀሀፊ ) 0911644027
2) አቶ ፋሲል ፋንታሁን (የሕግ ክፍል) 0921310974