የዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ እጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት የጥቆማ ሂደት ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜ ቀርተውታል፤ ስለዚህ ለኩባንያዎ ይበጃሉ የሚሏቸውን እጩዎች ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት እንዲጠቁሙ በአክብሮት እናሳስባለን።