External Vacancy Announcement/ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ዘመን ኢንሹራንስ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- ዳታ ኢንኮደር
የት/ት ዝግጅት —ዲፕሎማ/የመጀመሪያ ዲግሪ በአይቲ ፣ በኮምፒውተር ሳይንስና ተዛማች የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ 2/1ዓመት እና ከዚያ በላይ
የስራ ቦታ ——ዋና መ/ቤት
- ሾፌር
የት/ት ዝግጅት —10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ 1ዓመት እና ከዚያ በላይ
የስራ ቦታ ——ዋና መ/ቤት እና እንደአስፈላጊነቱ አዲስ አበባ በሚገኙ ቅርንጫፍ መ/ቤቶች
- የስራ መደብ ——-ጽዳት
የት/ት ዝግጅት—–10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ——– አይጠይቅም
የስራ ቦታ ——–ዋና መ/ቤት
ጾታ——ሴት
- የስራ መደብ ——የጉልበት ስራ እና የቢሮ ረዳት ሰራተኛ
የት/ት ዝግጅት—–10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ——– አይጠይቅም
የስራ ቦታ——— ዋና መ/ቤት
ጾታ——ወንድ
- የስራ መደብ—— ጥበቃ
የት/ት ዝግጅት—– 10ኛ/ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ ——–1ዓመት እና ከዚያ በላይ
ጾታ —-ወንድ
የስራ ቦታ——ብሔራዊ ቅርንጫፍ
የውትድርና ሙያ ያለው ቢሆን ይምጣል
የምዝገባ ቀን –ከግንቦት 7 ቀን 2015ዓ.ም እስከ ግንቦት 11 ቀን 2015ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት
ለሁሉም የስራ መደቦች ደመወዝ ———-በኩባንያው ስኬል መሰረት
¨የምዝገባ ቦታ —————–ቦሌ አለም ህንጻ 2ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 0116151493- ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ
አዲስ አበባ