ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአገራችን ኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ሽፍን ተደራሽነትን ለማስፋት ባለው ጽኑ ፍላጎት የተነሳ 18ኛ ቅርንጫፍን “22 ውሀ ልማት “በሚል መጠርያ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ካራማራ ፖሊስ ጣብያ ፊት ለፊት አገልግሎት መሰጠት የጀመረ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እያበሰረ በአካባቢው ያሉትን ደምበኞች ኑ አብረን እንስራ ሲል ጥሪውን ያቀርባል።

የአዳጋ ጊዜ ተጠሪ ዋስ÷
ዘመን ኢንሹራንስ።