ማስታወቂያ

የዘመን ኢንሹራንስ አ/ማ ባለአክሲዮኖች ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ/ም  ባደረጉት 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ኩባንያውን በቦርድ ዳይሬክተርነት ለመምራት የሚከተሉት 9 (ዘጠኝ) አባላት ተመርጠዋል፡፡

  1. በሁሉም ባለአክሲዮኖች የተመረጡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፤

 

ተ. ቁ. ተመራጭ ያገኙት ድምጽ ደረጃ
1 ኢንጂነር መላኩ እዘዘው የኔነህ     9,404 1ኛ
2 ወ/ሮ ሜሮን ታደሰ እሸቴ     8,221 2ኛ
3 አቶ ሹመቴ ዘሪሁን መንግስቴ     8,206 3ኛ
4 አቶ ኮለለ ተሰማ ዓለሙ     8,054 4ኛ
5 አቶ ስለሺ ጥጋቡ ባየህ     7,011 5ኛ
6 አቶ ሰለሞን መንግስተአብ ደምሴ     6,757 6ኛ
  1. ተጽእኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ የተመረጡ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት
ተ. ቁ. ተመራጭ ያገኙት ድምጽ ደረጃ
1. ዶ/ር ኤልያስ ብርሃኑ ደበላ     6,416 1ኛ
2. አቶ ግርማ ሰይፉ ማሩ     6,360 2ኛ
3. ወ/ሮ ዮዲት ገ/ትንሳኤ አድሃኖም     5,080 3ኛ

በተጠባባቂነትም ከሁለቱም ምድብ በድምጻቸው ቅደም ተከተል መሠረት ዕጩዎችን በመውሰድ በተጠባባቂነት እንዲያዙ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሠረት ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑና ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች በጋራ ከተመረጡ ዕጩዎች ውስጥ ከ7ኛ እስከ 12ኛ የወጡትን በመውሰድ እንዲሁም

ተጽዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ ከተመረጡት ውስጥ ከ4ኛ እስከ 6ኛ የወጡትን እጩዎች በመውሰድ በተጠባባቂነት ተይዘዋል፡፡

ተጽዕኖ ፈጣሪ በሆኑና ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ከተጠቆሙት እና ከተመረጡት ስድስት የቦርድ አባላት መካከል በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ የሚለቅ ቢኖር የሚተኩ ተጠባባቂ ዕጩዎች

ተ. ቁ. ተጠባባቂ ያገኙት ድምጽ ደረጃ
1 አቶ ምክረ አያሌው እሸቴ 6,614 1ኛ
2 አቶ አየለ ጥበቡ በዛብህ 5,884 2ኛ
3 አቶ እሸቱ ወ/ኪዳን ወ/ዮሐንስ 3,802 3ኛ
4 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች የገን/ቁጠ/ብ/ኃላ/የተ/የሕ/ሥ/ማ (ተወካይ ዶ/ር ቀነኒሳ ዳቢ ፉሪ) 3,517 4ኛ
5 ሻለቃ ጃፋር ጊዲ አባመጋል 2,528 5ኛ
6 አቶ ዳንኤል ተስፋማርያም ፋሪስ 1,340 6ኛ

ሲሆኑ፤

ተጽዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ባለአክሲዮኖች ብቻ ከተጠቆሙት እና ከተመረጡት ሶስት የቦርድ አባላት መካከል በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ የሚለቅ ቢኖር የሚተኩ ተጠባባቂ ዕጩዎች ፡-

ተ. ቁ. ተጠባባቂ ያገኙት ድምጽ ደረጃ
1 አቶ ጌዴዎን ወ/ዮሐንስ ከበደ 4,400 1ኛ
2 አቶ ክብረአብ አፈወርቅ ተ/ማርያም 3,249 2ኛ
3 አቶ ነብዩ ዮሐንስ ፓናዮቲ 2,962 3ኛ

መሆናቸውን የዘመን ኢንሹራንስ አ/ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስማራጭ ኮሚቴበማረጋገጥ ውጤቱን ለባለአክሲዮኖች ይፋ አድርጓል፡፡

የዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላና አስማራጭ ኮሚቴ